ማስታወሻ
ማስታወሻ
ኒቼን ማንበብ ለውስጠ ወይራው ነው!
ሁሉም ለኔ፤ የኔ ስለሚለው።
ካልሆነ አይበጅም
አይሆንም ለፈላስፋ ልጅም፤
ሲሉ ከዚህ ጋር አስተያየት መተው ያስፈክጋል!
*
ይህን በልቦና ከቶ የኒቼን አንዳንድ ቁም ነገሮች ለማየት ለሚፈልግ፦
http://hilina.posterous.com/80452798
http://hilina.posterous.com/incipit-zarathustra
http://hilina.posterous.com/78131000
*
ከሁሉም ከፍ ብሎ የሚታየኝ ስለ ለውጥ የመዘገበው ነው፦
ለ ው ጥ
“የሚውረገረገውን ኮከብ ለመውለድ፤ ሽብርን በራስ ውስጥ ቀድሞ መያዝ ይጠይቃል!”
Outstanding among them :
Change
One must have chaos within oneself, to give birth to a dancing star.
Thus Spoke Zarathustra (1885). Prologue 5
_____________________
*/ intended misspelling promoting change